የተሻሉ ቴክኖሎጅዎችን በመተግበር የእንስሳትን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረ ታቦር:ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የክልሉን የእንስሳት ሃብት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ ስልጠና በወረታ ከተማ እየተሰጠ ነው። ከሰሜን ወሎ፣ ዋግኽምራ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች የተወጣጡ የእንስሳት ሃብት ባለሙያዎች የስልጠናው ተካፋይ ናቸው። በስልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ነጋ ይስማው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply