የተሻሻሉ የጥራጥሬ ሰብልን በማዕከላዊና በሰሜን ጎንደር ዞኖች ለአርሶ አደሮች ምርጥ ዘር በማቅረብ ምርትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ ።

ጎንደር፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምርምር ማዕከሉ በሽታን የሚቋቋሙ ፣ ከአካባቢ አየር ንብረት ጋር ተስማሚ የኾኑና ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ የሽንብራ፣ የምስርና፣ የባቄላ ሰብልን ከ68 ሄክታር በላይ መሬት አርሶ አደሮች እንዲያለሙ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ዳይሬክተር ምንተስኖት ወርቁ ተናግረዋል ።   በዳባትና በወገራ ወረዳዎች ምርታቸው እየቀነሰ የመጣውን የሽንብራና የምስር ሰብልን በተሻሻሉ ዝርያ ባላቸው ዘሮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply