የተቃዋሚ ፓርቲ መሪውን መታሰር ተከትሎ በሴኔጋል ከፍተኛ አመጽ ተቀሰቀሰ – BBC News አማርኛ

የተቃዋሚ ፓርቲ መሪውን መታሰር ተከትሎ በሴኔጋል ከፍተኛ አመጽ ተቀሰቀሰ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6D67/production/_117470082_gettyimages-1231531970.jpg

ረቡዕ ዕለት የሴኔጋል ፖሊስ ዋነኛ ተቃዋሚ ፖለቲከኛን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ተከትሎ የተቃውሞ ሰልፎች ለሶስተኛ ቀን ቀጥሏል። ሰልፈኞቹ ተሽከርካሪዎችን ያቃጠሉ ሲሆን ከፖሊስም ጋር ተጋጭተዋል ተብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply