የተቋረጠው የሥነ ልሳን ሕክምና ትምህርት ውዝግብ አስነስቷል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በልዩ ፍላጎት የትምህረት ክፍል ይሰጥ የነበረው የሥነ ልሳን ሕክምና ወይንም ‘የስፒች ቴራፒ’ ትምህርት በመምህራን እጥረት ምክንያት ለሦስት ዓመታት ያህል አዲስ ተማሪ ሳይቀበል የቆየ መሆኑ ውዝግብ አስነስቷል። የሥነ ልሳን ሕክምና ትምህርት ለሦስት ዓመታት የሚሰጥ የትምህርት መርሃግብር ሲሆን የትምህርት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply