የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በአብዛኛው አካባቢዎች ዳግም ወደ ቦታው ተመልሷል::ዛሬ ከቀኑ 9:46 ጀምሮ የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛው አካ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/hCzWhyDfKvMqjlwoBFIhefNYT7RpCGS8K-1HpXB4VhNqxD21bPFHvxpMMzDSi4aDcfe7FNkAT40K2wn34PuGB0LOYSxVePQlHZyev-Y_BoEkX6A-PFUQwu4kk4u7DFfa_cKbD5M2Ljy84xr6IrQjc-qOHiHffQRwgHCJfIh65U21-Tsf-hAq7loZyTATuntpk_cHicoOQXDEU-xsO6unB4s0w06sdvlMXcnPAKjukSfw7Mo8qiYQJmf6CpmvIbSzN1WvJrd6zNEkgBuh2qFqqT16AzJmSzNd1VEdKKk_XVT46SE_fVVkJzwqJnxwYMnmyPBDj7Zps69vJLtvMJ8nWA.jpg

የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በአብዛኛው አካባቢዎች ዳግም ወደ ቦታው ተመልሷል::

ዛሬ ከቀኑ 9:46 ጀምሮ የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛው አካባቢዎች ተመልሶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

በዚህም ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት ስለጠበቃችሁ ምስጋና እያቀረብን፤ በቀሪ አካባቢዎችም አገልግሎቱን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply