የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በአብዛኛው አካባቢዎች ዳግም ወደ ቦታው ተመልሷል::

ዛሬ ከቀኑ 9:46 ጀምሮ የተቋረጠው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛው አካባቢዎች ተመልሶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

በዚህም ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት ስለጠበቃችሁ ምስጋና እያቀረብን፤ በቀሪ አካባቢዎችም አገልግሎቱን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply