የተባበሩት መንግሥታት ወደ መቀለ የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን አስታወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/94C7/production/_119478083_217957240_4914291568598047_5779288303703635896_n.png

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ወደ ትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀለ የሚያደርጋቸውን ሁሉንም የሰብአዊ እርዳታ በረራዎችን ከአርብ ጀምሮ ማቋረጡን አስታወቀ። አርብ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም ወደ መቀለ የተጓዘው አውሮፕላን ማረፍ ሳይችል ወደ አዲስ አበባ ከተመለሰ በኋላ ነው የድርጅቱ ቃል አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪክ በረራዎች እንዲቆሙ መደረጋቸውን የገለጹት።

Source: Link to the Post

Leave a Reply