የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ለአስቸኳይ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት የሚውል 40 ሚሊዮን ዶላር መመደቡን አስታውቋል

የተባበሩት መንግሥታት የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) በኢትዮጵያ ሕይወት አድን የሰብዓዊ ዕርዳታዎችን ለማከናወን እና ንጹኅን ዜጎችን ለመጠበቅ ከማዕከላዊ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ፈንድ 25 ሚሊዮን ዶላር መመደቡ ተነግሯል። እንዲሁም ከዚህ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈንድ በተጨማሪ፣ 15 ሚሊዮን ዶላር የቀረበ ሲሆን፣ በዚህም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply