የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ በሚገባው ጉዳይ ላይ መግባባታቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNOHCHR) የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ኅብረት ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር እና የሰብዓዊ አያያዝ ዙሪያ መወያየታቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply