የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ///        አሻራ ሚዲያ      ጥቅምት 18…

የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላለፉ፡፡ /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 18…

የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላለፉ፡፡ /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም ባህር ዳር ///… በአማራ ክልል የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ መንግስት በመከልከሉ የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት በማስጠንቀቂያ ” የኢትዮጵያ መንግስት ሰላማዊ ሰልፎችን መፍቀድ አለበት የዜጎች ድምፅ መታፈን የለበትም ” ሲልም አሳስቦዋል። በርካታ የሀያላኑ አገራት የሚዲያች በስርዓቱ ላይ በፍርሀት የተሸበበ የዜጎቹን መብት እንኳን ማስጠበቅ ያልቻለ ወደ ከፋ መንገድ እየሄደ ያለ ስርዓት ” ሲሉ ተችተዋል። የአለማቀፉ አምነስቲ “የህዝብን በሰላማዊ መንገድ ቁጣውን የመግለፅ መብትን በማፈን ማስቆም አይቻልም ፤ የአገሪቱ መንግስት የዜጎቹን ሰላም ለማስጠበቅ ያልቻለ በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው አፈና ወደ ከፋ አዘቅት አገሪቱን ይጥላል።” ሲል ክፉኛ ወቀሳውን አድርሷል። ትናንትና ከትናንት በፊት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ታዋቂ ሰዎች ፤ድርጅቶችና ማህበራት ቁጣቸውን መግለጻቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው፡፡ ዘጋቢ ፡- ማርሸት ጽሀው በቴሌግራም ያግኙን https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply