የተባበሩት መንግስታት በትግራይ 'ከፍተኛ ወንጀሎች' ተፈጽመው ሊሆን ይችላል አለ – BBC News አማርኛ

የተባበሩት መንግስታት በትግራይ 'ከፍተኛ ወንጀሎች' ተፈጽመው ሊሆን ይችላል አለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/128A/production/_116864740__116627181_hi065281081.jpg

በተባሩት መንግስታት ልዩ የዘር ማጥፋት አማካሪ ሆኑት አሊስ ዋይሪሙ ንዴሪቱ እንዳሉት በትግራይ ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀሎች ስለመፈጸማቸው ሪፖርቶች ደርሷቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply