የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች መከሰቱን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ገልጸዋል። ዋና ዳይሬክተሩ በሽታው በሐምሌ 2015 ዓ.ም ተከስቶ እንደነበር እና በወቅቱ በተደረገ ርብርብ መቆጣጠር ተችሎ እንደነበር አስታውሰዋል። ይሁን እንጅ በሽታው በድጋሚ በተያዘው ወር በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ በሦስት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply