የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ደብረ ማርቆስ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የተከሰተው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ተናግረዋል። “የኢትዮጵያን ሰላም አስጠብቃለሁ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ የሰላም ውይይት ተካሄዷል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሴቶች እና ሕጻናት መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ አሞኘሽ መሐመድ በግጭት ወቅት ሴቶች ይበልጥ ተጎጂ ናቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply