የተከሰተው ጸጥታ ችግር የታቀደውን የሥራ እድል ለመፍጠር እንቅፋት መኾኑን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ በዕውቀት እና ክህሎት የዳበረ እና ተወዳዳሪ ዜጋ መፍጠር ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ የሚገኝ ተቋም ነው። ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በተቋሙ ላይ ጉዳት ማድረሱን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) ገልጸዋል። በክልሉ ከሥራ እድል ፈጠራ ጋር ያለውን የመረጃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply