የተከበሩ የምክር ቤት አባል ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ላይ ነቁጥ ቢፈልጉ ያጡት የህወሓት አፈቀላጤዎች አጣመው ለማቅረብ የሞክሩባቸው ሦስቱ አሉባልታዎች እና እውነታው።

ከፅሁፉ መጨረሻ ላይ ሙ/ጥ/ዲ/ዳንኤል ለአዲስ ዓመት ከኢቢሲ ጋር ያደረገው አዲስ ቃለ መጠይቅ ቪድዮ ያገኛሉ።================ ጉዳያችን/Gudayachn================የተከበሩ የምክር ቤት አባል እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያዊነት፣የሀገር መውደድ፣በእምነት የመፅናት፣ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እንደ ዕምነቱ የማክበር እና የመከባበር ምሳሌነት ሁሉ ምሳሌ በመሆን ያሳየ ኢትዮጵያዊ ነው።ዳንኤል አሁን በአንድ ሰውነት የሚታይበት ጊዜ አይደለም።ሲጀምር ላለፉት 30 ዓመታት በመላው ዓለም እየዞረ ወገኖቹ ኢትዮጵያውያንን አስተምሯል።ትምህርቱ ስለ ሃይማኖት ብቻ

Source: Link to the Post

Leave a Reply