
የተከበርከዉ የአማራ ህዝብ ሆይ በጊዜዉ መስሎኝ ማወደስ የሌለብኝን ሰዉ አጀግኜ ዘፍኜ ነበር ለብልበዉ በሚለዉ ስራዬ በዚህም ብዙ ወዳጆቼና አድናቂዎቼን አስከፍቻለሁ እና ዝቅ ብየ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይቅርም በሉኝ ክሊፑንም ከዩቱዩብ ላይ አስጠፍቼዋለሁ እንደገና አሻሽዬም እለቀዋለሁ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ © Dagne wale የጨነቀለት
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post