“የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለማንነቱ ያደረገውን ተጋድሎ የሚያሳይ ነው” የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ

ጎንደር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው “የተከዜ አዳኝ ትውልድ” መጽሐፍ በጎንደር ከተማ ተመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ “የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለማንነቱ ያደረገውን ተጋድሎ የሚያሳይ ነው” ብለዋል። አቶ አማረ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለነፃነቱ እና ለማንነቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply