የተከዜ የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡

ሰቆጣ: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ በተከዜ ወንዝ ላይ የሚከናወነው የብረት ድልድይ ሥራ አፈጻጸም ከ87 በመቶ በላይ መድረሱን የፕሮጀክቱ ሥራ አሥኪያጅ ደጉ ብርሃኑ አስታውቀዋል፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከዝቋላ ወረዳ እና ከብሔረሰብ ዞኑ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ ሥራ ጥር 29 2016 ዓ.ም መጀመሩ ተመላክቷል፡፡ ሥራው 87 ነጥብ 8 በመቶ መድረሱን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply