የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ ይፈጸማል ተባለ፡፡የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015 አራ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/sXiLwrfI6mdsYievKLmF8i3sFwGLfUFl0iyYp2U-To7wgPZmEM43pJMB_YM_NPCt8el68VVrWXS-jB324OdarZc_xC6bpTxN_ruIZVmPyLkUwqcHiGLO-Vfq8vLV6Qr3WNEuTww0uZHF7gD4HGGvdcgEIUeWMfETGlJMutHKRfy8aq18ZgdO3-GVfZQgkHnAvQleBTJ-nA0AJi6UmtLI_AupkypBJqLJIcxpEmvJ7hrCHeo2_Y3U9_LqN6Z89Qg6Nb9R6emXvMGm9H0eJl0lsQaekKIeZSU2T-sU0ITw8OjCQUSl3c8jNppACvubtkibBU3l65wpUSvEwU-01sB0fw.jpg

የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ ይፈጸማል ተባለ፡፡

የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015 አራት ኪሎ በሚገኘው ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈጸም ተገልጿል።

ለዚሁ የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ የድምጻዊው የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ በቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል የሚፈጸም ይሆናል።

ከቀብር ሥነ ስርዓቱ አስቀድሞም የሽኝት ፕሮግራም እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን፤ ይህን በተመለከተም ዝርዝሩን ኮሚቴው በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ተጠቅሷል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply