የተዘራውን ሐሰተኛ ትርክት በመንቀል የጋራ ትርክትን በመገንባት ኅብረ ብሔራዊት የኾነች ኢትዮጵያን ለመገንባት ዝግጁ መኾናቸውን ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛ ዙር የመንግሥት መሪዎች በጎንደር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ከሥልጠናው ጎን ለጎን በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በከተማው አራት የተጎበኙ ታሪካዊና የልማት ሥራዎች ሲኖሩ ከዚህም ውስጥ የፀሃይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራትን አንዱ ነው። ሠልጣኞች በጉብኝታቸው የከተማውን ነዋሪ እንግዳ ተቀባይነት እንዳረጋገጡ ተናግረዋል። በልማት የተሠሩ መልካም ተግባራትን ለማየት እድል እንደፈጠረላቸውም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply