“የተዛቡ ትርክቶችን ፈጥኖ ማረም፤ አዳዲስ የተዛቡ ትርክቶች እንዳይፈጠሩም መጠንቀቅ ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ወቅታዊ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማብራሪያቸው የተዛባ ትርክትን በተመለከተ በሰጡት ሀሳብ የአማራ ሕዝብ የተዛባ ትርክት እንዲስተካከልለት የቆየ ጥያቄ እንዳለው ይታወሳል። ይሄን ለመፍታት መንግሥት አጀንዳ አድርጎ እየሠራ መኾኑን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ በነበረው የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያስተሳስሩ፣ በታሪኩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply