የተደበቀው ሃብት!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል አናቤ የተፈጥሮ ጥብቅ ደን አንዱ ነው። 027 ገደሮ በተሰኘ ቀበሌ ውስጥም ይገኛል። ከወረዳው ዋና ከተማ ከኮምቦልቻ በስተምሥራቅ 69 ኪሎ ሜትር የአስፋልት እና ጠጠር መንገድ እንዲሁም ከ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ በኋላ ይደረሳል። ደኑ 85 ሄክታር ስፋት ያለው እና በብዛት በዝግባ እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply