“የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአግባቡ በመተግበር የክልሉን ኢኮኖሚ ማሳደግ ይገባል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ደሴ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እና በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በተገኙበት ክልል አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ተጀምሯል። በደቡብ ወሎ ዞን በዚህ ክረምት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply