“የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲቀጥሉ ሰላም ጠል የኾኑ ጽንፈኛ ኃይሎችን ማጋለጥ ይገባናል” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

ሰቆጣ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉም የሰቆጣ ከተማ እና የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ ነዋሪዎች፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በሰልፉ የተሳተፉት አቶ ጌጡ አለምነው በዋግ ኽምራ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ ሰላም ጠል የኾኑ ኃይሎችን ከመንግሥት ጎን ኾነን መመከት ይገባናል ብለዋል። አቶ ጌጡ ባለፉት ዓመታት ያየናቸውን የአስፖልት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply