የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕርዳር:የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በኮርፖሬሽኑ የዕቅድና ፕሮግራም አስተዳደር ኀላፊ አቢይ ጸጋየ እንደገለጹት፥ ተቋሙ በመንገድ፣ ውኃ እና ህንጻ ፕሮጀክቶች ላይ ደረጃውን የጠበቀ የግንባታ ሥራ፣ ቁጥጥር፣ የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የማማከር አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ ባለፉት ሥድሥት ወራትም 3 ነጥብ 38 ቢሊዮን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply