የተገልጋዮችን እርካታ ለመጨመር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተገልጋዩችን እርካታ ለመጨመር እየሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ በዘርፉ ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። መምሪያው የአገልግሎት ፈላጊዎችን እርካታ ለመጨመር የአንድ ማዕከል የሥራ አሥኪያጅ ችሎት አቋቁሞ እየሠራ ይገኛል። ተቋሙ የሥራ አሥኪያጆች የችሎት የማስጀመሪያ መርሐ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply