የተጎዱ አካባቢዎች ጤና ተቋማት ጥገናና አገልግሎት

የህወሓት ተዋጊዎች የአፋርና የአማራ አካባቢዎችን ይዘው በነበረ ጊዜ ጉዳይ ከደረሰባቸው ከ2700 በላይ የጤና ተቋማት 42ቱ ሆስፒታሎች መሆናቸውንና መልሶ የማቋቋምና አገልግሎት የመስጠት ጥረት እየተደረገ መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል።

በጦርነቱ ወቅት ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ልጃገረዶችና ሴቶች የአንድ መስኮት አግልግሎት መስጠት መጀመሩንም ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply