You are currently viewing “የተፈለክበትን ጉዳይ አጣርተን እንነግርሃለን። ለዛሬ መሄድ ትችላለህ።”  ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ቅዳሜ ማታ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ብዛት ያላቸው ፌደራል ፓሊሶች…

“የተፈለክበትን ጉዳይ አጣርተን እንነግርሃለን። ለዛሬ መሄድ ትችላለህ።” ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ቅዳሜ ማታ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ብዛት ያላቸው ፌደራል ፓሊሶች…

“የተፈለክበትን ጉዳይ አጣርተን እንነግርሃለን። ለዛሬ መሄድ ትችላለህ።” ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ቅዳሜ ማታ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ብዛት ያላቸው ፌደራል ፓሊሶች ከመኖሪያ ቤቱ ይዘውት ሜክሲኮ ወደሚገኘው ፌደራል ፓሊስ እንደወሰዱት ይታወቃል። በዚህም መሠረት ዛሬ በጠዋት ወደ ተቀጠረበት ወንጀል ምርመራ አቅንተን የነበረ ቢሆንም: ተቀብለው ያነገሩት ሀላፊ በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገሩ በኋላ “የተፈለክበትን ጉዳይ አጣርተን እንነግርሃለን። ለዛሬ መሄድ ትችላለህ።” ብለውት ከቀኑ አምሰአት ላይ ግቢውን ለቀን ተመልሰናል:: (ናትናኤል ያለምዘውድ ) “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply