የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር በመተባበር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን በአጠረ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም ገልጸዋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከክልሎች ጋር በመተባበር የሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ዜጎችን ወደ ቀድሞ ቀያቸው ለመመለስ እና በዘላቂነት ለማቋቋም ያለመ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ መልእክት ያስተላለፉት የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply