የተፈናቃዮች ቁጥር በአማራ ክልል መጨመሩን ተመድ አስታወቀ

https://gdb.voanews.com/06a20000-0aff-0242-ff6d-08db0648d094_tv_w800_h450.jpg

በአንዳንድ የአማራና የኦሮምያ ክልል አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክኒያት መፈናቀል በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በበኩሉ ከአጎራባች ክልሎች ተፈናቅለው አማራ ክልል  የሚገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር 1.2 ሚልየን መድረሱን ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ዘገባ ያገኛሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply