የተፈናቃዮች የበዓል ውሎ

በአገራችን ከሚከበሩ በዓላት መካከል ዓመቱን ጠብቆ፣ በዕጸዋት ልምላሜና በአደይ አበባ ውብ ፍካት ታጅቦ፣ አሮጌውን ዓመት አሰናብቶ፣ አዲስ ዘመን እና አዲስ ብሩህ ተስፋ ሰንቆ ብቅ የሚለው የዕንቁጣጣሽ ወይም የዘመን መለወጫ በዓል አንዱ ነው። የዘመን መለወጫ በዓል አሮጌው ዓመት ተሸኝቶ ለአዲስ ዓመት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply