“የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማስተካከል መንግሥት የማስፈጸም አቅሙን ተጠቅሞ የንግድ ሥርዓቱን መቆጣጠር እና ማስተካከል ይጠበቅበታል” የምጣኔ ሃብት ባለሙያ አብዮት አልማው (ዶ.ር )

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያነጋገርናቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በተፈጠረው የዋጋ ንረት ምክንያት ህይዎታቸውን ለመምራት መቸገራቸውን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል። ወይዘሮ አስቴር ተፈራ በባህር ዳር ከተማ አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። የቤት እመቤት እና የሁለት ልጆች እናት የሆኑት ወይዘሮ አስቴር ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩት የትዳር አጋራቸው በሚያመጡት የወር ገቢ ነው። አሁን የተከሰተው የኑሮ ውድነት የቤተሰባቸውን ኑሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply