የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ተቋቁሞ ጠንካራ የግብርና ሥራ ሲያከናውን መቆየቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር ተቋቁሞ ጠንካራ የግብርና ሥራ ሲያከናውን መቆየቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ እና የተጠሪ ተቋማት የ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የሥራ ክንውን በባሕር ዳር ቀርቦ ተገምግሟል። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply