የተፈጠረው የሰላም እጦት በግብር ሥርዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ጎንደር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ ሥራወች ዙሪያ ከአጋሮቹ ጋር መክሯል። በምክክሩ ተቋሙ የገቢ ግብር ቅሬታዎችን ለመፍታት የሠራው ሥራ አበረታች መኾኑ፣ ሃሰተኛ ደረሰኞችን በመለየት ፍትሐዊ የንግድ ሂደት እንዲኖር እና የሥነ ምግባር ጉድለት የታየባቸውን ሠራተኞች በማረም በኩል ባለፉት ወራት የሠራው ሥራ በበጎ ተነስቷል። በአንጻሩ ግብር ከፋዮች በወቅቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply