“የተፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት በጤና ሥራ ላይ ከፍተኛ ችግር ፈጥሯል” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጠረው የፀጥታ እና የሰላም እጦት በጤና ሥራ ላይ ከፍተኛ ችግር መፍጠሩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ገልጿል። በክልሉ ከተፈጠረው እና ወራትን ያስቆጠረው የፀጥታ ችግር በርካታ አካባቢዎች ላይ ጉዳት ከማስከተል ባለፈ የሰው ልጅ ህይዎት እንዲቀጠፍ እያደረገ ይገኛል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ችግሩ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በአሥተዳደሩ በጽንፈኛው ኀይል እየተፈጠረ ባለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply