“የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት በመላቀቅ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በተገኙበት ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ አደጋ በየትኛውም ወቅትና ጊዜ አይቀሬ ስለመሆኑ የተናገሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ሰዎች ከተፈጥሮ ጋር በሚያደርጉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply