የተፈጥሮ ማዳበሪያ በማዘጋጀት እና በመጠቀም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርናውን ዘርፍ ምርታማ ለማድረግ ምርት እና ምርታማነትን ማሳደግ የሚያስችሉ የአፈር ለምነትን ማሻሻል ላይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አስገንዝቧል፡፡ በተለይም መጠቀም ከሚገባው ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ ጎን ለጎን የኮምፖስት ዝግጅት እና አጠቃቀምን ተግባራዊ ማድረግ ዘላቂ የአፈር ለምነትን ለመጠበቅ እና ምርታማነትን ለማሳደግ እንደሚረዳ ነው ያስገነዘበው፡፡ የተፈጥሮ ማዳበሪያ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ማዘጋጀት እንደሚቻል የገለጸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply