የተ.መ.ድ 33ኛው ልዩ ሰብዓዊ መብት ምክርቤት የጠራው የዛሬው ስብሰባ አብቅቷል።ከ19 በላይ የሃገሮች ተወካዮች ያሉት ገዢ ሃሳቦች፣ እና የስብሰባው አጠቃላይ አንደምታ እና መንግስት ማየት ያለበት መንገድ

የተመድ ሰ/መ/ም/ቤት ስብሰባ ጀኔቫ ሲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርጋዶን ጋር ውይይት ላይ ነበሩ።የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ ዛሬ በአንካራ ተከፍቷል።ፎቶ = ታኅሳስ 8/2014 ዓም (ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ትውተር ተወስዶ ለጉዳያችን እንዲሆን ሆኖ የቀረበ)==============ጉዳያችን ልዩ ሪፖርት==============በዛሬው ታህሳስ 8/2014 ዓም የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ንግግር ካደረጉት የሃገራት ተወካዮች ንግግር ውስጥ አብዛኞቹ ህገሮች በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና በተመድ የሰብዓዊ መብት ካውንስል በጋራ የተደረገው ምርመራ አወድሰዋል።የኢትዮጵያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply