“የቱሪዝም ዘርፉ ለኢኮኖሚው የሚያደርገውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ የተሠራው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሀገሪቷ የሃብት መፍጠሪያ አማራጭ እንዲኾኑ እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤት እየተመዘገበበት መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በመድረኩ ሰፊ ውይይት ከተደረገባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የቱሪዝም ዘርፉ መኾኑን አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የቱሪዝም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply