የቱርኩ  ክለብ ፌኔርባቼ የልብ  ደጋፊዎች ነበሩት እነዚህ ደጋፊዎች ለበርካታ አመታት በፍቅር አብረው የኖሩ ባልና ሚስት ናቸው።

እነዚህ ጥንዶች እኤአ እስከ 2016 ድረስ እያንዳንዷን ቀን ክለባቸውን ሜዳ ድረስ በመገኘት  ተመልክተዋል።ነገርግን በ2016 ባል በድንገት ይችን አለም ትቶ ተሰናበቱ።ባል ከሞተ በኋላ እና ሚስት  በድንገት ህይወታቸው እስኪያልፍ ድረስ ወጣ ገባ በማት ለጥቂት ጊዜያትም ቢሆን ብቻቸውን ወደ ስታዲዮም በመምጣት ክለባቸውን መደገፍ ቀጥለው ነበር።በመጨረሻም ግን አይቀሬው ሞት መጣና ሚስት ባላቸውን ተከትለው ሄዱ ይንን የተመለከተው ክለቡ  በመጨረሻም የሁለቱን የልብ ደጋፊዋች ፎቶ በሚቀመጡበት ስታዲዮም ወንበር ላይ አስቀምጦላቸዋል።ለዘመናት የደገፋት ክለባቸው ክብር ይገባችኋል በማለት ክብር ሰቷቸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply