የቱርክ ባለሀብቶች በአፋር ክልል የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የቱርክ ባለሃብቶች በአፋር ክልል የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ጥሪ አቀረቡ። በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፒራክ አልፒ ከአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሰመራ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።…

The post የቱርክ ባለሀብቶች በአፋር ክልል የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply