You are currently viewing የቱኒዝያው ፕሬዝዳንት ከሰሃራ በታች ከመጡ አፍሪካውያን ስደተኞች ላይ ለምን አነጣጠሩ? – BBC News አማርኛ

የቱኒዝያው ፕሬዝዳንት ከሰሃራ በታች ከመጡ አፍሪካውያን ስደተኞች ላይ ለምን አነጣጠሩ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0f92/live/86584c10-c335-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

የቱኒዝያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ አገራት የመጡ ስደተኞች ላይ ያነጣጠረ ንግግር ማድረጋቸው ስጋት እና ተቃውሞን አስከትሏል።
ፕሬዚዳንቱ በዋነኝነት አረብና ሙስሊም የሆነችውን የሰሜን አፍሪካዋን ሃገራቸውን የስነ ህዝብ አወቃቀር ለመለወጥ ሴራ ተጎንጉኗል ሲሉም ተናገሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply