የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጭር የጽሁፍ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ 3ኛ ዙር ሁለተኛ ተሸላሚ መኪናቸውን ተረክበዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2013 (አብመድ) ወይዘሮ አሰፋሽ አፈወርቅ ይባላሉ፤ ነዋሪነታቸው ደግሞ ኢሉባቡር በቾ ወረዳ ነው፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጭር የጽሁፍ መልዕክት ገቢ ማሰባሰቢያ የሽልማት መርሃግብር ዘመናዊ ቢዋይ ዲ መኪና ተረክበዋል። የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያው የተጀመረው ባሳለፍነው አመት የካቲት ወር ላይ ነው፤ በዚህም ከ67 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉ ተጠቅሷል። የቀድሞ የምድር ጦር ሰራዊት አባላትና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply