የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልኡካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በመክፈቻ ንግግራቸው ይህ ውይይት እየተካሄደ ያለው እ.ኤ.አ. በ2015 በተደረሰው የመርሆዎች መግለጫ መሰረት በስኬት ከተከናወነው አራተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply