የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ::

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 12፣ 2013 የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ::ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ መጀመሩ ተነግሯል ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓም የሁለተኛውን አመት የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፈሰስ መጀመሩን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በትዊተር ገጻቸው ላይ ውሃው በግድቡ አናት ላይ መፍሰስ ጀምሯል ማለታቸዉን ፋና ዘግቧል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply