“የታሪክም የትውልድም ተወቃሽ ላለመኾን ጦርነት ይብቃን” በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል። በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ማኅበረሰቡ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እየተዳረገ መኾኑን የኮንፈረሱ ተሳታፊ የመንግሥት ሠራተኞች አንስተዋል። አሁን ላይ በአካባቢው ያለው የጸጥታ ችግር የመንግሥት ሠራተኛው በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዳይገባና ለኅብረተሰቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply