“የታሪክ መዛግብት ሲፈተሹ ወልቃይት ማንነቱም ክብሩም አማራ ነው” መምህር ታየ ቦጋለ

ሁመራ: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአሸባሪው ወያኔ የተከዳበት ጥቅምት 24 በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ታስቧል፡፡ የሰማእታቱ ቀን በታሰበበት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ቃብትያ ተገኝተው ስለ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ ሐሳባቸውን የሰጡት መምህር ታየ ቦጋለ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ እንግዳ ተቀባይ ሕዝብ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጥቅምት 24ን አንረሳውም፣ ወልቃይትንም ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply