የታሰሩ የኢሰመጉ ሠራተኞች እንዲፈቱ ተጠየቀ

https://gdb.voanews.com/022a0000-0aff-0242-4d77-08daf412c407_tv_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አዲስ አበባ አለም ገና በተባለው አካባቢ ቤት የፈረሰባቸውን ነዋሪዎች ጉዳይ እንዲያጣሩ ልኳቸው የነበሩና የታሰሩ አራት ሠራተኞቹ ፍርድ መቅረባቸውን የኢመሰጉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳን ይርጋ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል፡፡

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በበኩሉ የታሰሩት የመብቶች ተሟጋቾች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቋል።

ኢሰመጉን ጨምሮ ኢትዮጵያው ውስጥ የሚገኙ 12 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችም በፊርማቸው ባወጡት የጋራ መግለጫ ጠይቀዋል፡፡

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply