#የታንኳ እና የጀልባ ቀዘፋ ትርኢት በባህርዳር ! ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለ6ኛ ጊዜ የሚደረገው የጥርን በባህር ዳር አካል የሆነው የጣና ድምቀት ልዩና ተናፋቂው የ…

#የታንኳ እና የጀልባ ቀዘፋ ትርኢት በባህርዳር ! ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ለ6ኛ ጊዜ የሚደረገው የጥርን በባህር ዳር አካል የሆነው የጣና ድምቀት ልዩና ተናፋቂው የታንኳና የጀልባ ቀዘፉ ትርኢት ፕሮግራም በቀድሞው ጊወን ሆቴል በአሁኑ ስዓት በድምቀት ሊካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል። በዚህ ትርዒት ከ70 ጀልባ ከ60 ታንኳወች በላይ የሚሳተፉ ሲሆን ይህ ሁነት በከተማችን ባህር ዳር የቱሪዝም ፍሰትን በመጨምር እና ህዝባችን የውሀ ላይ ሽርሽርን ባህሉ እንዲያደርግ እድሉን አማራጭ የሚያሰፋ ነው። የታንኳና ጀልባ ቀዘፋ ትርኢት የጥርን በባህር ዳር ድምቀት በመሆኑ ከውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ሁሉም ጀልባወችና ታንኳወች በተንጣለለው ውሀ ላይ ሊገማሸሩ የጣናን ማስጀመሪያ ፊሽካ እየተጠባበቁ ነው። ባህርዳር ኮምኒኬሽን “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply