
ዛሬ በኤርፖርቱ ተቀጣጣይ ነገሮች መገኘታቸውም ተዘግቧል፡፡
ይህም ምናልባት የአሜሪካዋ የኮንግረስ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ይመጣሉ ተብሎ ከመጠበቁ ጋር የተያያዘ ይሆናል እየተባለ ነዉ፡፡
በኤርፖርቱ ሶስት የሚጠጉ ተቀጣጣይ ነገሮች መገኘታቸው የተሰማ ሲሆን አፈጉባኤዋ ወደ ቴፔይ አየር ማረፊያ ማቅናታቸውም እየተሰማ ነው፡፡
የቻይናን ተቃውሞ ተከትሎ በጉዞ ዝርዝራቸው ሳያካትቷት ወደቀጠናው አምርተው ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን እያመሩ ይገኛሉም ተብሏል፡፡
የናንሲን በረራ የሚያሳየው ራዳር 24 የተባለው የአቬሽን በረራዎች የሚያመላክተው ድህረ-ገጽ በመረጃ ጠላፊዎች ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆኗል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሐምሌ 26 ቀን 2014 ዓ.ም
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
ዌብሳይት https://ethiofm107.com/
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
Source: Link to the Post